Choose Your Desired Option(s)
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
አስራ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ ነሐሴ ፴ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም | በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ | 15th Year No. 10 ADDIS ABABA 25th December, 2008 |
ማውጫ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩፻፶፮/፪ሺ፲፩ ዓ.ም |
Content Proclamation No.613/2006, The African Charter on Democracy, Election and Governance Ratification Proclamation Page# 4392 |
ስለ አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ የወጣ አዋጅ አሠሪና ሠራተኛ የጋራ ራዕይ ኖሯቸው የሥራ ግንኙነቶቻቸውን መሠረታዊ በሆኑና በህግ በተደነገጉ መብቶችና ግዴታዎች ላይ በመመስረት አስተማማኝ የኢንዱስትሪ ሰላም፤ የዘላቂ ምርታማነት እና የገበያ ተወዳዳሪነት አቅም በመፍጠር ሀገራችን ለተያያዘችው ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት የማስመዝገብ ብሔራዊ ግብ በትብብርና በጋራ እንዲሰሩ ማድረግ ጠቃሚ በመሆኑ፤ ሠራተኞች እና አሠሪዎች የየራሳቸውን ማኅበራት በሙሉ ፈቃድና ነፃነት በማቋቋም በመረጧቸው ህጋዊ ወኪሎች አማካኝነት መብትና ጥቅማቸውን ለማስጠበቅና ግዴታዎቻቸውን በአግባቡ ለመወጣት የኅብረት ድርድር እንዲ ያደርጉ፤ በመካከላቸው የሚነሱ የሥራ ክርክሮችም የማኅበራዊ ምክክር ሥርዓትን ጨምሮ በሌሎች አማራጭ መድረኮች በተቀላጠፈ ሁኔታ መፍትሔ እንዲያገኙ የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ፤ መሠረታዊ የሥራ ላይ መብቶችንና ግዴታዎችን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ለኢንቨስትመንትና ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት ግቦች መሳካት ምቹ ሁኔታን መፍጠር የሚያስችል የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አስተዳደር ሥርዓት መመስረት እንዲቻል፤ እንዲሁም የሥራ ሁኔታን፤ የሙያ ደህንነት፤ ጤንነትና የሥራ አካባቢ ጥበቃንና የሁለትዮሽ እና የሦስትዮሽ ማኅበራዊ ምክክር አሠራርን በማጠናከር በሕግ መሠረት የማማከርና የመቆጣጠር ተግባራትን እያመጣጠነ ሥራውን የሚያከናውን |
PROCLAMATION TO RATIFY THE AFRICAN CHARTER ON DEMOCRACY, ELECTION AND GOVERNANCEWHEREAS, the 8th Ordinary Session of the WHEREAS, Ethiopia has signed the Charter on 28 December 2007; NOW, THEREFORE, in accordance with Article 1. Short TitleThis Proclamation may be cited as “The African |
Publish Year | 15th |
Publish Number | 10 |
Document No | Proclamation No. 613/2008 |
Page Range | 4392-4393 |
Docket No | FED-PRO-000-0613/2008 |
Document Category | Proclamations |
Publication Date | 12/25/2007 |
Effective Date | 12/25/2007 |
File Type | |
File Size | 2M |
Document Version | 1.0 |
Document Tag |
Share Now!